ወደ ይዘቱ ይለፉ
KULFO
ምን ይሠራልዋጋያግኙን
Englishይግቡያነጋግሩን
ምን ይሠራልዋጋያግኙንያነጋግሩንይግቡ

ግላዊነት

መጨረሻ የተሻሻለው ጥቅምት 19 ቀን 2019

ይህ ገጽ በዚህ ድረ-ገጽና በKulfo ምን እንደምንሰበስብ፣ ለምን እንደሆነና እንዴት እንደምንጠብቀው ይገልጻል።

በዚህ ድረ-ገጽ

የመገናኛ ቅጹን ሲልኩ እርስዎን ለመመለስና ማሳያ ለማዘጋጀት ስምዎን፣ ድርጅትዎን፣ ስልክዎን፣ ኢሜይልዎንና መልእክትዎን እንይዛለን። አንሸጣቸውም፣ ለሌላም አናጋራቸውም።

ድረ-ገጹ የመረጡትን ቋንቋ ለማስታወስ አንድ ኩኪ ያስቀምጣል። የማስታወቂያ ወይም የክትትል ኩኪ አይጠቀምም።

በKulfo

Kulfoን የሚጠቀሙ ድርጅቶች በውስጡ የሚያስቀምጡት መረጃ ባለቤቶች ናቸው፦ አከራዮቻቸው፣ ሕንፃዎቻቸው፣ ተከራዮቻቸው፣ ውሎቻቸውና ክፍያዎቻቸው። ይህን መረጃ የምናስተናግደው Kulfoን ለነሱ ለማስኬድ ብቻ ነው።

እያንዳንዱ ሰው ሚናው የሚፈቅድለትን ብቻ ያያል፤ እያንዳንዱ ለውጥ በለውጥ መዝገብ ይመዘገባል።

እንዴት እንጠብቀዋለን

Kulfo በተመሰጠሩ ግንኙነቶች ይሠራል። መረጃው በየምሽቱ ተመስጥሮ ከሰርቨሩ ውጪ ባለ ሁለተኛ ቦታ ይቀመጣል።

ስለዚህ ገጽ ጥያቄ አለዎት? ይጻፉልን፦ contact@kulfo.com

KULFO

ለኢትዮጵያ የንብረት አስተዳደር፦ ኪራይ፣ ውሎች፣ የአከራይ ሪፖርቶችና ጥገና በአንድ ቦታ።

ምን ይሠራል

  • ንብረቶችና ክፍሎች
  • ተከራዮችና ውሎች
  • ኪራይና ሂሳብ
  • ክፍያዎችና ደረሰኞች
  • የአከራይ ሪፖርቶች
  • ጥገናና ምርመራ

Kulfo

  • ዋጋ
  • ያግኙን
  • የሥርዓቱ ሁኔታ
  • contact@kulfo.com
  • 0944 112 212
  • LinkedIn
© 2026 Kulfo. መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።ግላዊነት · የአጠቃቀም ደንቦች